እጣዬ (Etaye) - አግኘሁ ፡ ይደግ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
አግኘሁ ፡ ይደግ
(Agegnehu Yideg)

Lyrics.jpg


(5)

Agegnehu Yideg/Etaye
(Agegnehu Yideg/Etaye)

ዓ.ም. (Year): ፲ ፱ ፻ ፺ ፮ (2003)
ቁጥር (Track):

(1)

ርዝመት (Len.): 4:30
ጸሐፊ (Writer): ሳሙኤል ባሀሩ መንግስቱ
(samuel baheru mengistu
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የአግኘሁ ፡ ይደግ ፡ አልበሞች
(Albums by Agegnehu Yideg)

እጣዪ እየሱስ ጌታዬ

ካለም ጠለማ ከጥልቁ ሸለቆ
ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋዬ አልቆ
እየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ
እንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ
አታልቅስ አለኝ

እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ

አንተን ሳያገኙ ሲዎል የዋጣቸው
አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳን ማውቃቸው
ምን አድርጌልህነው እጣ የወጣልኝ
ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ

እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ

ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀች
እርስቴም በአንተ ለኔ ተዋበች
ላረክልኝ ሁሉ ምን እመልሳለው
እድሜዬን በሙሉ እገዛልሃለው

እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ

ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳ ለምልሜ
ዛሬ ዘምራለሁ ከመቅደሱ ቆሜ
ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስኙልኝ
ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ
አመስኙልኝ

እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ