ከሁሉ ያነስኩኝ በደለኛ (Track 9 Adane Asnake Mamo) - ጆይፉል ሳውንድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጆይፉል ሳውንድ
(Adane Asnake Mamo)

Lyrics.jpg


(1)

በመስቀል የሞተው Bemeskel Yemotew
(በመስቀል የሞተው Bemeskel Yemotew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(9)

ርዝመት (Len.): 3:23
ጸሐፊ (Writer): አዳነ አስናቀ ማሞ
(Adane Asnake Mamo
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጆይፉል ሳውንድ ፡ አልበሞች
(Albums by Adane Asnake Mamo)

ከሁሉ ያነስኩኝ በደለኛ ከኃጥአተኞች ዋነኛ
የየሱስ ፍቅር ግን ይህን ዘልቆ አድኖኛል ከጨለማ ነጥቆ

ይወደኛል/2
ኢየሱስ ፍቅሩ ጥልቅ ነው
አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ ነው

ቢያንገላታኝ የምድር ኑሮዬ አንዳንድ ጊዜ ቢርቀኝ ደስታዬ
ወደላይ አይኖቼን አቀናለሁ ፊቱን ስመለከት እጽናናለሁ
ይወደኛል/2
ኢየሱስ ፍቅሩ ጥልቅ ነው
አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ ነው

አንዳንድ ጊዜ በፈተና ስወድቅ የሞት ፍርሐት ይዞኝ ስጨነቅ
ልጄ ብሎ ድምጹን ያሰማኛል በፍቅር እጆቹ ይይዘኛል
ይወደኛል/2
ኢየሱስ ፍቅሩ ጥልቅ ነው
አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ ነው

ለእኔ ያለው ፍቅር ህያው ነው
የባህር ጥልቀቱ አይዘውም
የሜዳ ስፋቱ አይችለውም
ለእኔ ሲል ማዕበሉን ይገስጻል ይወደኛል/2

https://www.youtube.com/watch?v=NwsgI-ZM-jo