ሕይወት በኢየሱስ (Track 7 Adane Asnake Mamo) - ጆይፉል ሳውንድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጆይፉል ሳውንድ
(Adane Asnake Mamo)

Lyrics.jpg


(1)

በመስቀል የሞተው
(Bemeskel Yemotew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(7)

ርዝመት (Len.): 4:35
ጸሐፊ (Writer): አዳነ አስናቀ ማሞ
(Adane Asnake Mamo
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጆይፉል ሳውንድ ፡ አልበሞች
(Albums by Adane Asnake Mamo)

ሰላም ዕረፍት ያጣህ የባዘንክ ወንድሜ
በዓለም ጨለማ የወደክ ወገኔ
ለነፍስህም እረፍት ለስጋህ ደግሞ ፈውስ
ይዞ ይጠብቅሃል የናዝሬቱ ኢየሱስ

ሕይወት/3 በኢየሱስ

በእውቀት በችሎታህ እውነትን ፈለግህ
ለነፍስህ ባዶነት የሚሞላ አጣህ
በብዙ ጥያቄ ተሞልተህ አትኑር
ሕይወት ኢየሱስ ነው ታረቅ ከእግዚአብሔር

ዓለምን ብታተርፍ ሁሉ የአንተ ቢሆን
ምን ይረባልሃል ነፍስህን ሳታድን
ፍቅሩን የገለጠ ስላንተ በመስቀል
ሕይወት ኢየሱሰ ነው ወገኔ አትታለል