እምነት (Track 4 Adane Asnake Mamo) - ጆይፉል ሳውንድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጆይፉል ሳውንድ
(Adane Asnake Mamo)

Lyrics.jpg


(1)

በመስቀል የሞተው
(Bemeskel Yemotew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(4)

ርዝመት (Len.): 5:24
ጸሐፊ (Writer): አዳነ አስናቀ ማሞ
(Adane Asnake Mamo
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጆይፉል ሳውንድ ፡ አልበሞች
(Albums by Adane Asnake Mamo)

የሚያማምር ቃላት ዝምታ እና ጩሄት
በፍጹም አይችሉም እርሱን ደስ ሊያሰኙት
ጌታን ብንደገፍ ብንኖር በእምነት
በዚህ ብቻ እርሱን ይቻላል ማስደሰት/2

እምነት/3 ጌታ ሚታይበት
እምነት/3 ጌታ ሚከብርበት

እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ደራሽ
ቢሆንም እንኳን ብንበድለው ታጋሽ
ከቶ አይታለልም ያውቃል ወዳጆቹን
በአምላክነቱ የሚታመኑትን/2

የዕለት እርምጃችን ውሎ አዳራችን
በጽድቅ እንዲሞላ የምድር ኑሯችን
ቅዱስ ቃን ሰምተን እንቀበል በእምነት
ፍሬ እንድናፈራ እንዲሆነን ህይወት/2