ማን ነው ደጉ ሳምራዊ (Track 11 Adane Asnake Mamo) - ጆይፉል ሳውንድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጆይፉል ሳውንድ
(Adane Asnake Mamo)

Lyrics.jpg


(1)

በመስቀል የሞተው
(Bemeskel Yemotew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

፲ ፩ (11)

ርዝመት (Len.): 3:37
ጸሐፊ (Writer): አዳነ አስናቀ ማሞ
(Adane Asnake Mamo
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጆይፉል ሳውንድ ፡ አልበሞች
(Albums by Adane Asnake Mamo)

የሚረዳውን ሰው አጥቶ በመንገድ ዳር ለወደቀው
የዕለት ጉርሱን ከሰው እጅ ለሚጠብቀው
ብርድ እና ሙቀት አያውቅ ሁሉ ሲፈራረቁበት
ለዚህ ሚስኪን ለብቸኛ ማን ይድረስለት

ማን ነው/3 ደጉ ሳምራዊ

በማህበራዊ ቀውሶች እጅግ በብዙ ተጎድታ
ለመኖር የምትታገል መንገድ ዳር ወጥታ
ራሷንም ለበሽታ አሳልፋ ለሰጠች
እንዴት ይጥፋ የሚያዝንላት ከወገኖች

ጌታ ኢየሱስ በባሕሪው ደካሞችን ይደግፋል
ተረስተው የተጣሉትን ያስታውሳል
ታዲያ ከኛ ዛሬ ማን ነው ፍለጋውን የሚከተል
የፍቅር እጁን የሚዘረጋ ትቶ የፍርድ ቃል
https://www.youtube.com/watch?v=GyOBZdjqlzM&list=PLvd6Ao9nWjlx8WI8reelS1yPGnyP_KgtX&index=11