ሌላ ስም ከቶ የለም (Track 10 Adane Asnake Mamo) - ጆይፉል ሳውንድ

From WikiMezmur: Mezmur Lyrics
Jump to: navigation, search
ጆይፉል ሳውንድ
(Adane Asnake Mamo)

Lyrics.jpg


(1)

በመስቀል የሞተው
(Bemeskel Yemotew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፯ (2014)
ቁጥር (Track):

(10)

ርዝመት (Len.): 3:59
ጸሐፊ (Writer): አዳነ አስናቀ ማሞ
(Adane Asnake Mamo
Property "Writer" has been marked for restricted use.
)
ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የጆይፉል ሳውንድ ፡ አልበሞች
(Albums by Adane Asnake Mamo)

ሌላ ስም ከቶ የለም ስሙ ስልጣን ያለው
ኢየሱስ ያንተ ስም ግን ብቻውን አዳኝ ነው
ስምህ ያድናል ስምህ ይፈውሳል ስምህ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው
ስምህን እጠራለሁ/2 ኢየሱስ5

ከስም በላይ የሆነ ስም ኢየሱስ
የበሽታን ስር የሚነቅል ኢየሱስ
ስልጣን ያለው በሁሉ ላይ
የከበረ በምድር ሰማይ
ኢየሱስ /4

በእምነት ስምህ ሲጠራ ሐይል አለው
የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ ጉልበታም ነው
የሚተክል የሚነቅል የሚፈውስ የሚያድን
ኢየሱስ/4

ዛሬም ስምህን እንጠራለን በእምነት
ይህን ቦታ ይሞላዋል በረከት
በአንድ ልብ በአንድ መንፈስ ሆነን
ኢየሱስ እንልሃለን
ኢየሱስ/4
https://www.youtube.com/watch?v=jgJeUG6tB3M&list=PLvd6Ao9nWjlx8WI8reelS1yPGnyP_KgtX&index=10