Abenezer Legese/Nafekialehu/Nafekialehu

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

{{Lyrics

አንተን ሳላይህ

እንዲህ ከወደድኩህ 

ካፈቀርኩህ በፍቅርህ ብዛት እንዲህ ከነደድኩኝ ያየሁህ ለት አንተን ፊት ለፊት እንዴት እድሆን ባላውቅም

ደስታዬ ፍፁም ይሆናል 

ህይወቴ ፍፁም ይሆናል(4×)

በላይ በሰማይ በጉ ሰርግ ላይ

እኛ ልጆችህ ተሰብስበን ሳይ 

ሁሉም በደስታ አብሮ ሲዘምር

በዚያ አዲስ ሰማይ በደስታ ምድር

ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን

ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን(2×)

በምድር ያለኝ ህይወት ቢያበቃ ሰማይ ይቀጥላል ኢየሱስ ካንተ ጋር ሞት እንኳ ቢሆን መች ያስፈራኛል ፊትህን እንዳይ ቤቴ ያደርሰኛል

ናፍቄአለሁ አዲሱን ቤቴን ናፍቄአለሁ ዘላለም ቤቴን(2×)

|ዘማሪ=አቤኔዘር ፡ ለገሠ |Artist=Abenezer Legese |Nickname=Legesse |ርዕስ=ናፍቄአለሁ |Title=Nafekialehu |አልበም=ናፍቄአለሁ |Album=Nafekialehu |Volume=1 |ዓ.ም.=፳ ፻ ፲ |Year=2018 |Track=2 |Length=7:07 |ቋንቋ=አማርኛ |Language=Amharic }}