ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ አልሻም (Keante Liela AMlak Alesham) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(6)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ አልሻም ፡ ጌታዬ (፬x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ክበር ፡ በላዬ (፬x)
ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ወዳጅ ፡ አልሻም ፡ ጌታዬ (፬x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ንገሥ ፡ በላዬ (፬x)

ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ አልሻም ፡ ጌታዬ (፬x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ክበር ፡ በላዬ (፬x)

ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ሞገስ ፡ አልሻም ፡ ጌታዬ (፬x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ንገሥ ፡ በላዬ (፬x)

ከአንተ ፡ ሌላ ፡ አዳኝ ፡ አልሻም ፡ ጌታዬ (፬x)
አንተ ፡ ብቻ ፡ ክበር ፡ በላዬ (፬x)

በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ነው
በአንተ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነው
በአንተ ፡ ነው ፡ ይሄ ፡ የሆነው

በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ነው
በአንተ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነው
በአንተ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ የሆነው (፪x)