እኔ ፡ የማመልከው (Enie Yemamelkew) - ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል

From WikiMezmur, the free amharic mezmur lyrics database.
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል
(North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

Lyrics.jpg


(1)

እኔ ፡ የማመልከው
(Enie Yemamelkew)

ዓ.ም. (Year): ፳ ፻ ፬ (2011)
ቁጥር (Track):

(1)


ሌሎች ፡ የአልበሙ ፡ መዝሙሮች
(Other Songs in the Album)
የሰሜን ፡ ናዝሬት ፡ መሠረተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤ/ክ ፡ ልጆች ፡ ክፍል ፡ አልበሞች
(Albums by North Nazareth Meserete Kristos Church Children)

ሰማይን ፡ ምድርን
ሰማይና ፡ ምድር ፡ ማነው ፡ የፈጠራቸው (፪x)
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እኔ ፡ የማመልከው (፪x)
እኔ ፡ ምሰግድለት ፡ እኔ ፡ ምሰግድለት
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

ለሁሉ ፡ ፈጣሪ ፡ የፍጥረታት ፡ ገዢ (፪x)
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እኔ ፡ የማመልከው (፪x)
እኔ ፡ ምሰግድለት ፡ እኔ ፡ ምሰግድለት
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

የአማልክት ፡ አምላክ ፡ የነገሥታት ፡ ንዷ ፡ (፪x)
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እኔ ፡ የማመልከው (፪x)
እኔ ፡ ምሰግድለት ፡ እኔ ፡ ምሰግድለት
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

ብቻውን ፡ ታላላቅ ፡ ታምራት ፡ የሚያደርግ (፪x)
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እኔ ፡ የማመልከው (፪x)
እኔ ፡ ምሰግድለት ፡ እኔ ፡ ምሰግድለት
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)

ቸርነት ፡ ምህረቱ ፡ ለልጅ ፡ ልጅ ፡ የሆነው (፪x)
እኔ ፡ የማመልከው ፡ እኔ ፡ የማመልከው (፪x)
እኔ ፡ ምሰግድለት ፡ እኔ ፡ ምሰግድለት
እርሱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው (፬x)